የአፍሪቃ እና ህንድ አቋም በሊቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 25.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ እና ህንድ አቋም በሊቢያ

የአፍሪቃ እና ህንድ የጋራ መድረክ የሊቢያን ቀዉስ ለመፍታት የአፍሪቃ ኅብረት ያወጣዉ የእርቅ መንገድ ስራ ላይ እንዲዉል ጠየቀ።

default

የአፍሪቃ ኅብረት ጽህፈት ቤት

ዛሬ በተጠናቀቀዉ የመድረኩ ጉባኤ በሊቢያ እየተባባሰ የሄደዉን ፍጥጫና ግጭት ለማስታረቅ ከኃይል ይልቅ የፖለቲካ መፍትሄ ቢፈለግ እንደሚዋጣ ተገልጿል። የአፍሪቃ ኅብረት በመሪዎች ደረጃ አዲስ አበባ ላይ የሚያካሂደዉ አስቸኳይ ስበሰባም በተለይ የሊቢያና የሱዳንን ጊዜያዊ ሁኔታ በሚመለከት እንደሚመክር አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic