የአፍሪቃ አዉሮጳን ትብብር ማጠናከር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአፍሪቃ አዉሮጳን ትብብር ማጠናከር

በአፍሪቃና አዉሮጳ አዲስ የትብብር አቅጣጫ ላይ ያተኮረ አንድ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ለአንድ ቀን ተካሂዷል።

default

በስብሰባዉ የተሳተፉት የአዉሮጳና አፍሪቃ ፖሊሲ አዉጭዎች፤ ምሁራን፤ ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን መንግስታዊ ያልሆኑ ግብረሰናይ የልማት ድርጅቶች ናቸዉ። ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክፍለ ዓለማት ትብብራቸዉን ሊያጠናክሩ ይገባል ባሏቸዉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

ገበያዉ ንጉሤ ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ