የአፍሪቃ አምባሳደሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 27.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ አምባሳደሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆኑት የአፍሪቃ ሀገሮች አምባሳደሮች የሚቀጥለው ሳምንት ለሚከፈተው የአፍሪቃ መሪዎች ጉባዔ ከወዲሁ ቅድመ ስብሰባ እያካሄዱ ነው። አምባሳደሮቹ በአህጉሩ ለሚታዩት በርካታ ውዝግቦች ትኩረት የሰጡበት ስብሰባቸውን ዛሬ ጥዋት በከፈቱበት ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

የአፍሪቃ ህብረት

የአፍሪቃ ህብረት

GT, AA