የአፍሪቃ ኅብረት 54ኛ ዓመት ምስረታን የተመለከተ ትርዒት  | ኢትዮጵያ | DW | 30.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ኅብረት 54ኛ ዓመት ምስረታን የተመለከተ ትርዒት 

የአፍሪቃ ኅብረት የተመሰረተበትን 54 ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አንዲት ጀርመናዊትና ጋዜጠኛና አንዲት ትዮጵያዊት አዲስ አበባ ውስጥ በኅብር ባህላዊ  አዳራሽ ባለፈው ሳምንት ትርዒት አቅርበዋል።


የአፍሪቃ ኅብረት የተመሰረተበትን 54 ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አንዲት ጀርመናዊትና ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ አዲስ አበባ ውስጥ በኅብር ባህላዊ  አዳራሽ ባለፈው ሳምንት ትርዒት አቅርበዋል። የዶይቼ ቬሌ አካዳሚ ባልደረባ ጀርመናዊትዋ ሳንድራ ቫን ኤዲግ ላለፉት 15 ዓመታት በአፍሪቃ ኅብረተሰብ ጥናትና ምርምር ላይ የተሰማራች ጋዜጠኛ ናት። በሸገር ራድዮ የሙዚቃ ፕሮግራም አቅራቢ ቀፀላ ሰይፉ ጀርመናዊቷን ጋዜጠኛ ከምዕራብ አፍሪቃ ወደ ኢትዮጵያ በመጋበዝ ትርኢቱን በጋራ አቅርበዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ 

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic