የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት ክ/በዓል ዝግጅት | አፍሪቃ | DW | 20.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት ክ/በዓል ዝግጅት

ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ለአያሌ ዓመታት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የአፍሪቃ ኅብረት በሚል ስያሜ የሚታወቀው የክፍለ ዓለሙ ዐቢይ ድርጅት፤ የፊታችን ቅዳሜ 50ኛ ዓመቱን ያከብራል።

የክብረ በዓሉ ን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ የኅብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚዳንትና  ምክትላቸው የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic