የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 31.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ የፖለቲካ ቀዉሶችና ህዝባዊ አመፅ እንዲሁም በአጠቃላይ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መምከሩን ቀጥሏል።

default

የአባል አገራት ሰንደቅ ዓላማዎች

አሁን የሚሰናበቱት የኅብረቱ የዓመቱ ሊቀመንበር የማላዊዉ ፕሬዝደንት ቢንጉ ሙታሪካ፤ የኮትዴቩዋር ጉዳይን በመለከተ ኅብረቱ የያዘዉ አቋም ከግብ ካልደረሰ በቀጣይ በአህጉሪቱ በሚካሄዱ ምርጫዎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሣርፍ መሆኑን ነዉ የገለጹት።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ