የአፍሪቃ ኅብረት እና የአውሮጳ ኅብረት ስብሰባ በአዲስ አበባ | አፍሪቃ | DW | 17.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ኅብረት እና የአውሮጳ ኅብረት ስብሰባ በአዲስ አበባ

የአፍሪቃ ኅብረት እና የአውሮጳ ኅብረት በሠላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ  የጀመሩትን የጋራ ሥራ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር  ስምምነት ላይ ደርሰዋል።  

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

የአፍሪቃ ኅብረት እና የአውሮጳ ኅብረት ስብሰባ

የአፍሪቃ ኅብረት እና የአውሮጳ ኅብረት በሠላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ  የጀመሩትን የጋራ ሥራ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር  ስምምነት ላይ ደርሰዋል።  የአፍሪቃ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ከአውሮጳ ኅብረት የፖለቲካ እና ደህንነት ኮሚቴ ጋር በጋራ በሚያከናው 10ኛው የምክክር ጉባኤ ላይ  የስደተኞች ጉዳይና በግጭት የፈረሱ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ማቋቋም ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶታል።  በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ ትናንት የጀመረው ውይይት የሚጠናቀቀው በነገው እለት ነው። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጉባኤውን ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic