የአፍሪቃ ኅብረት ስብሰባ ዋና ትኩረት | አፍሪቃ | DW | 28.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ኅብረት ስብሰባ ዋና ትኩረት

የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን ሳምንት መባቻ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል። ከዚያ አስቀድሞም በዚህ ሳምንት በተለያዩ የስልጣን ርከኖች ስብሰባዎች በመካሄድ ላይ ናቸዉ። ኅብረቱ በዚህ ጉባኤዉ የአፍሪቃ ኅብረትን በአዲስ መልክ ማዋቀር ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ እየተነገረ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:29

የአፍሪቃ ኅብረትን ማሻሻልን ይመለከታል፤

የስብሰባዉን ዋና አጀንዳ አስመልክቶ የሰላም እና ጸጥታ ተቋም ዳይሬክተር አምባሳደር አልፍሬድ ማጃዬ ዱቤ በተለይ ከዶቼ ቬለ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። ያነጋገራቸዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ነዉ ፤ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic