የአፍሪቃ ቀን በአፍሪካ ህብረት | አፍሪቃ | DW | 25.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ቀን በአፍሪካ ህብረት

ህብረቱ እለቱን ያሰበው «የአፍሪቃ ሀገራትን ለማሳደግ ሙስናን እንታገል« በሚል መርህ ነው።የህብረቱ ፕሬዝዳንት ሙሳ ፋኪ ማህማት ሙስና የአፍሪቃ ፈተና መሆኑን ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:14

የአፍሪቃ ቀን በአፍሪቃ ህብረት

በጎርጎሮሳዊው ግንቦት 25 የሚውለው «የአፍሪቃ ቀን» ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ታሰበ። የህብረቱ ፕሬዝዳንት ሙሳ ፋኪ ማህማት እለቱን ለማሰብ በተካሄደ ስነ ስርዓት ላይ ከተመሰረተ ልክ ዛሬ 55 ዓመት የሞላው በቀድሞ መጠሪያው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት ያከናወናቸውን ተግባራት ዘርዝረዋል። በንግግራቸው ሙስና የክፍለ ዓለሙ የአሁኑ ፈተና መሆኑንም ሊቀመንበሩ አንስተዋል። ስነ ስርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢኢችን ጌታቸው ተድላ ኅይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic