የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች ይዞታ ጉባኤ በሰንአ | አፍሪቃ | DW | 21.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች ይዞታ ጉባኤ በሰንአ

በኤደን ባህረ ሰላጤ በኩል ወደ የመን የሚሻገሩ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት በተለይም የሶማሊያ ስደተኞችን ለመርዳት ከከዚህ ቀደሙ የበለጠ የገንዘብ ዕርዳታ ያስፈልጋል ።

የሶማሊያ ስደተኞች በየመን

የሶማሊያ ስደተኞች በየመን

ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአካባቢው አገራት የድንበር ቁጥጥርን ለማጠናከርና ትክክለኛውን ስደተኛ የሚለይ አሰራር ለመዘርጋት ተስማምተዋል ።