የአፍሪቃ ስደተኞች በማልታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 23.11.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአፍሪቃ ስደተኞች በማልታ

በሜዲትራኒያን ባህር የተከበበችው ትንሽትዋ ደሴት ማልታ በጀልባዎች ወደ አውሮፓ የሚሻገሩ የአፍሪቃ ስደተኞች መነኻሪያ ናት ።

የሶማሊያ ስደተኞች በማልታ

የሶማሊያ ስደተኞች በማልታ

የአፍሪቃ ስደተኞች ወደ ማልታ የሚያቀኑት የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነው ። ብዙዎቹም በየአገሮቻቸው ባሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ምክንያት ነው የሚሰደዱት ።