የአፍሪቃ ስደተኞችና የግብፅ እርምጃ | ኢትዮጵያ | DW | 23.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ስደተኞችና የግብፅ እርምጃ

የግብፅ ወታደሮች በሐገራቸዉ በኩል ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ የአፍሪቃ ስደተኞችን መግደል-ማሰቃየታቸዉን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በድጋሚ አወገዙት።

default

የግብፅ ሱዳን ድንበር

የግብፅ ጦር ባብዛኛዉ ከኤርትራ፥ ከኢትዮጵያና ከሱዳን ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞችን በየጊዜዉ ይገድላሉ። ሌሎቹን ያስራሉ ወይም ያሰቃያሉ። አምንስቲ ኢንተርናሽናል እና ሌሎች የመብት ተሟጋቾች ድርጊቱን በተደጋጋሚ አዉግዘዉታል። ጌታቸዉ ተድላ ዛሬ አንድ የእስራኤል የመብት ተሟጋች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸዉ ተድላ/ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ