የአፍሪቃ መሪዎች የተስማሙበት በወንጀል የማያስጠይቅ መብት | አፍሪቃ | DW | 11.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃ መሪዎች የተስማሙበት በወንጀል የማያስጠይቅ መብት

ከ15 ቀናት በፊት በማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ በተደረገዉ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ የሰብዓዊና የሕዝብ መብት ጉዳይ ላይ በተወያዩበት ርእስ ለማብራሪያ ያህል በአፍሪቃ ሕብረት የሕግ መምሪያ ኃላፊዉ ፕሮፌሰር ቪንሰንት ሜኺዮሌ መግለጫ ሰጥተዋል።

ቀደም ባለዉ ጊዜ በዛ ያሉ የአፍሪቃ ሃገራት መሪዎች ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ጉዳይ ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) አባላት ነበሩ። ፍርድ ቤቱ በጦር ወንጀልና በዘር ማጥፋት ጥፋተኞች ያላቸዉ መሪዎች ባለመታጣታቸዉ አባልነታቸዉን ሠርዘዉ ለመዉጣት ያንገራገሩ ብዙዎች ናቸዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic