የአፍሪቃ መሪዎች ልዩ ጉባኤ ፍፃሜና ጋዳፊ ሥልጣን የያዙበት 40ኛ አመት | ኢትዮጵያ | DW | 01.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ መሪዎች ልዩ ጉባኤ ፍፃሜና ጋዳፊ ሥልጣን የያዙበት 40ኛ አመት

ጉባኤው ላይ የተገኙት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች የሊቢያው መሪ የሞአመር ጋዳፊን 40 ኛ ዓመት የስልጣን ዘመን አክብረዋል

default

የ40ኛዉ ዓመት ምልክት

የአፍሪቃ መሪዎች ትናንት ትሪፖሊ ሊቢያ ውስጥ ያካሄዱት ልዩ ጉባኤ በአፍሪቃ ለሚከሰቱ ቀውሶች ግጭቶች አስቸኳይ መፍትሄ መሻት የተመለከተ የድርጊት መርሀ ግብር በማውጣት ተጠናቋል ። በዚሁ መርሀ ግብር ላይ በሶማሊያ በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ ለሚገኘው የአፍሪቃ ህበረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ወታደሮችን ለማዋጣት የተስማሙ ሀገራት ቃላቸውን እንዲያከብሩ ተጠይቀዋል ። ጉባኤው ላይ የተገኙት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች የሊቢያው መሪ የሞአመር ጋዳፊን 40 ኛ ዓመት የስልጣን ዘመን አክብረዋል ። ዝርዝሩን ጌታቸው ተድላ ያቀርብልናል ።፡

Agenturen/Getachew Tedla,Hirut melesse

Negash Mohammed

Audios and videos on the topic