የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ እና የሶማሊያ ሰላም | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 29.01.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ እና የሶማሊያ ሰላም

ዛሬ አዲስ አበባ የተሰየመዉ የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እስካሁን የተደረገዉን ጥረት ገምግሞ ይወስናል ተብሎ ይጠበቃል።

የአፍሪቃ ህብረት ባንዲራ

የአፍሪቃ ህብረት ባንዲራ

በጉባኤዉ ከሚካፈሉት ሐገራት አንዳዶቹ የሶማሊያን ሠላም ለማስከበር ሊዘምት ለታቀደዉ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት ወታር ለማዋጣት ፍቃደኞች መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።ይሁንና በዚሑ ጉባኤ የሚካፈሉት የኢጣሊያዉ ጠቅላይ ሚንስትር እና በአፍሪቃ ሕብረት የዩናይትድ ስቴትስዋ አምባሳደር እንደሚሉት በሶማሊያ ዘላቂ ሠላም የሚሰፍነዉ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ ወገኖች በሙሉ ሲደራደሩ ብቻ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ ዝር ዝሩን አጠናቅሮታል።