የአፍሪቃ ሕብረት የሚንስትሮች ሥብሰባ | አፍሪቃ | DW | 27.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ሕብረት የሚንስትሮች ሥብሰባ

የሚንስትሮቹ ሥብሰባ ዛሬ ሲጀመር የወቅቱ የሕብረቱ የሚንስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር የዚምባቡዌዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ለባልደረቦቻቸዉ እንደነገሩት ሕብረቱን ለማጠናከር አባል ሐገራት መዋጮቸዉን መክፈል አለባቸዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

የአፍሪቃ ሕብረት የሚንስትሮች ሥብሰባ

የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተሰብሰበዋል።ሚንስትሮቹ ነገን ጨምሮ ለሁለት ቀን በሚያደርጉት ሥብሰባ የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረዉ የመሪዎች ጉባኤ የመነጋገሪያ ርዕሶችን ያረቅቃሉ።የሚንስትሮቹ ሥብሰባ ዛሬ ሲጀመር የወቅቱ የሕብረቱ የሚንስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር የዚምባቡዌዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ለባልደረቦቻቸዉ እንደነገሩት ሕብረቱን ለማጠናከር አባል ሐገራት መዋጮቸዉን መክፈል አለባቸዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ በቅርቡ የናጄሪያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሆነዉ የተሾሙትን የቀድሞዉ የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽነር ራምታ ላማምራን አነጋግሮ ያጠናቀረዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic