የአፍሪቃ ሕብረትና በግብጽ ጉዳይ | አፍሪቃ | DW | 30.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ሕብረትና በግብጽ ጉዳይ

የአፍሪቃ ሕብረት የሰላምና የፀጥታዉ ምክር ቤት በግብጽ ጉዳይ ላይ ተወያየ። የዚችኑ ሀገር ጊዚያዊ ሁኔታዉን ይበልጥ ለመረዳት ሕብረቱ

ወደ ግብፅ የላከው ቡድን ትናንት ዘገባዉን ለሕብረቱ ማቅረቡ ተመልክቶአል። ሕብረቱ ከጥቂት ቀናት በፊት ወደዚች ሀገር የላከው ሌላው የከፍተኛ ልዑካን ከግብፅ ባለስልጣናት ጋር እየተወያየ መሆኑን የሕብረቱ የሰላምና የፀጥታ ምክር ቤት ዳይሬክተር ኤል ጋልሲም ዋን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች