የአፍሪቃ ልማት እና የገጠመው ችግር | የጋዜጦች አምድ | DW | 24.12.2005
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የአፍሪቃ ልማት እና የገጠመው ችግር

በአፍሪቃ የምጣኔ ሀብት ዕድገት ላይ የተደቀነቅ ችግር

የሥራ አጥነት መስፋት በአፍሪቃ

ብዙ አፍሪቃውያት ሀገሮች የሚልየንየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ያላቸው ተስፋ እጅግ የመነመነ መሆኑ ተገልፆዋል። በተለይ፡ በወጣቱ ትውልድ መደዳ የተስፋፋው የሥራ አጥነት ችግር እና ያልሠለጠነው የሰው ኃይል በልማቱ ዘርፍ ሊሠማራ ያልቻለበት ድርጊት የአህጉሩን ልማት ወደኋላ እያስቀረው እንደተገኘ የተመድ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ከጥቂት ጊዜ በፊት ባወጣው አንድ ዘገባው አስታውቋል።

ተዛማጅ ዘገባዎች