የአፍሪቃ ልማት ስብሰባ | አፍሪቃ | DW | 23.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ልማት ስብሰባ

አፍሪቃዉያን የተፈጥሮ ሐብታቸዉን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ እኩል በሚጠቀሙበት ሥልት ላይ የሚነጋገር ሥብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተጀምሯል።


የአፍሪቃ ልማት መድረክ (ADF በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) የተሰኘዉ ስብስብ የሚያስተናብራቸዉ አባል ሐገራት ባለሥልጣናትና ባለሙያዎች በተለይ ሴቶችና ወጣቶች የምጣኔ ሐብቱ ተጠቃሚ በሚሆኑበት ሥልት ላይ ትኩረት ሰጥተዉ ይወያያሉ።ዛሬ የተጀመረዉ ስብሰባ እስከ መጪዉ ሐሙስ ይቀጥላል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገመቹ በቀለ
ነጋሽ መሀመድ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic