የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ጓዶች ምስረታ ዕቅድ | ኢትዮጵያ | DW | 23.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ጓዶች ምስረታ ዕቅድ

የአፍሪቃ ህብረት የአህጉሩን የጋራ የመከላከያ ኃይል እአአ በ2010 ዓም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችለው የሰላም እና ደህንነት፡ ብሎም ወታደራዊ መዋቅራዊ አሰራሩን ዛሬ ይፋ አድርጎዋል።

default

በህብረቱ ጽህፈት ቤት ዛሬ ስለአፍሪቃ የጋራ መከላከያ ኃይል አወቃቀር፡ አደረጃጀትና አሰራር ዝርዝር የሚያሳይ ሀሳባዊ ሞዴልም ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic