የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍጻሜ | ኢትዮጵያ | DW | 04.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍጻሜ

ካለፈው እሁድ ወዲህ ሲካሄድ የቆየው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት መሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።

የአፍሪቃ ህብረት

የአፍሪቃ ህብረት

አንድ ቀን የተራዘመው ጉባዔ የተባበረው የአፍሪቃ መንግስት እንዲመሰረት በተለይ የወቅቱ የህብረቱ ሊቀ መንበር የሊብያ መሪ ኮሎኔል ጋዳፊ ባቀረቡት ሀሳብ ላይ እስከ ሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ቢወያዩም፡ ሁነኛ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ ቀርቶል። ምስረታው ቀስ በቀስ መሆን አለበት ከሚሉት ሀገሮች መካከል አንድዋ ኢትዮጵያ ናት። ጌታቸው ተድላ

AA,NM