የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ | ኢትዮጵያ | DW | 03.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ

አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል ።

የአፍሪቃ ህብረት

የአፍሪቃ ህብረት

አዲስ አበባ ውስጥ ትናንትና እና ዛሬ የመከሩት የሀገራት መሪዎች የተባበሩት የአፍሪቃ መንግስታትን ለመመስረት የሚረዳ የአፍሪቃ ህብረት ባለስልጣን እንዲቋቋም ወስነዋል ። በጉባኤው ላይ ከሀምሳ ሶሶቱ አባል ሀገራት የሀያ ሶሶቱ መሪዎች ተገኝተዋል ጌታቸው ተድላ የጉባኤውን የመጨረሻ ቀን ሂደት ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

Hirut melesse