የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 27.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት መግለጫ

ከመጪው እሁድ አንስቶ እስከ ማክሰኞ ለሶሶት ቀናት የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች አስራ ሁለተኛ ጉባኤ ይካሄዳል ።

default

ስለጉባኤው የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ዣን ፒንግ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል ። ጌታቸው ተድላ ዝርዝሩን ያቀርብልናል