የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ዝግጅት | አፍሪቃ | DW | 24.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ዝግጅት

በሳምንቱ መጨረሻ በአዲስ አበባ በሚደረገው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የህብረቱት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ይመረጣል።

default

ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ


ለዚሁ ሥልጣን የወቅቱ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር አስተዳደር ሚንስትር ኮሳዛና ላሚኒ ዙማ ይወዳደራሉ። በሁለቱ መካከል የተጀመረው ፉክክር በእንግሊዝኛ እና በፈረንሣይኛ ተናጋሪዎቹ ሀገሮች መካከል የሚካሄድና በጠባብ የድምፅ ልዩነት የሚለይ ምርጫ እንደሚሆን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ተንታኞች ግምታቸውን ሰጥተዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተከሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 24.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13oZu
 • ቀን 24.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13oZu