የአፍሪቃ ህብረት እና የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ምርጫ ሂደት | አፍሪቃ | DW | 30.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ህብረት እና የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ምርጫ ሂደት

የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር አስተዳደር ሚንስትር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዕጩነት ቀርበው ነበር።

ህብረቱበዛሬውምርጫውየትኛውንዕጩ ለኮሚሽኑፕሬዚደንትነት ሥልጣንእንደመረጠየአዲስአበባውንወኪላችንጌታቸውተድላኃይለጊዮርጊስስቱድዮከመግባታችንበፊትበስልክጠይቄውነበር።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 30.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13tC3
 • ቀን 30.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13tC3