የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች | አፍሪቃ | DW | 26.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለተደረገው መፈንቅለ መንግሥት፡ እንዲሁም፡ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ምክር ቤቱ ውጥረትና የተቀላቀለበት ሁኔታ አፍሪቃውያን ለረጅም ዓመታት ያደረጉትን ትረት ያመከነና አካባቢውን ወዳደገኛ ቀውስ ሊከት የሚችል ሁኔታ እየተፈጠረ በመሆኑ ባስቸኳይ እንዲያቆሙ ሁለቱንም ሀገሮች ጠይቆዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 26.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14l8m
 • ቀን 26.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14l8m