የአፍሪቃ ህብረት ትምህርት ቤት በመቅዲሾ | ኢትዮጵያ | DW | 16.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረት ትምህርት ቤት በመቅዲሾ

ከሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የቀድሞ ነዋሪዎች አብዛኛዎቹ ከከተማይቱ ሸሽተው ወጥተዋል ። ያም ሆኖ ልጆች ያሏቸው አንዳንድ ቤተሰቦች እዚያው ይኖራሉ ።

default

የሶማሊያን የሽግግር መንግስት የሚደግፈው የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በመዲናይቱ ላሉት ልጆች መደበኛ ትምሕርት የሚሰጥ አንድ ትምሕርት ቤት ከፍቷል ። በዚሁ የአፍሪቃ ህብረት ትምሕርት ቤት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምሕርት የሚሰጥ ሲሆን እግር ኳስ መጫወትም ይፈቀዳል ። የምዕራብ ጀርመን የቴሌቪዥን ድርጅት ባልደረባ Antje Diekhans በዚሁ ትምህርት ቤት ተገኝታ የተማሪዎቹን ውሎ ተከታትላ ያቀናበራችውን ዘገባ ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ። Antje Diekhans ፣

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ