የአፍሪቃ ህብረትና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 08.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረትና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ የተጠናቀቀው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ህብረቱ ከዓለም ዓቀፉ የጦሮ ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ጋር የሚያደርገው ትብብር ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ወስኗል ።

default

የሲርቱ ጉባኤ

በሱዳኑ ፕሬዝዳንት ዑመር ሀሰን አልበሽር ክስ ምክንያት ከፍርድ ቤት ጋር የሚወዛገበው የአፍሪቃ ህብረት ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ክሱ እንዲራዘም የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ነው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ አንድ የህብረቱን ባለስልጣን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ፣ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ