የአፍሪቃ ሀገራት እና የግብርናው ዘርፍ ግምገማ | አፍሪቃ | DW | 26.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ሀገራት እና የግብርናው ዘርፍ ግምገማ

የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት በግብርናው ዘርፋቸው ላይ የተቀመጠውን የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ለማሳካት ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር የሶስት ቀናት ጉባዔ ጀምረዋል።

default

ሀገራቱ በተለይ ግብርናን ማዕከል ያደረገውን ኤኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት የተቀረጸውን የአጠቃላይ የአፍሪቃ የግብርና ልማት መርሀግብር ምን ያህል ዕውን ለማድረግ ያስችላል ያሉትን ተሞክሮ ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic