የአፍሪቃ ሀገራትና የእህል ሽያጭ ማመቻቻ መድረክ | ኢትዮጵያ | DW | 07.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ሀገራትና የእህል ሽያጭ ማመቻቻ መድረክ

የምሥራቅ አፍሪቃ የእህል ም/ቤት እና የአዲስ አበባ የንግድ ም/ቤት በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት መካከል የእህል ሽያጭን ለማመቻቸት የሚያስችል አንድ የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ። ዛሬ አዲስ አበባ የተደረገዉ ውይይት በምሥራቃዊ እና ደቡባዊ አፍሪቃ ሀገራት መካከል በወቅቱ በድርቅ ሰበብ የሚታየውን የእህል ምርት እጥረት የማቃለል ዓላማ አለው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:04

የእህል ሽያጭን ለማመቻቸት ጥረት ተጀመረ።


 በዚሁ መሰረትም፣ ድርቅ ያጠቃት ኬንያ ብዙ ሕዝቧ በተመሳሳይ ችግር ከሚሰቃይባት ኢትዮጵያ በቆሎ ለመግዛት ፍላጎት ብታሳይም እንኳን፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ለሀገሩ ፍጆታ ሲል ሽያጩን እስካሁን እንዳልፈቀደ አንድ የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ባልደረባ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ 

Audios and videos on the topic