የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ማጠናከር የሚቻልበት ምክክር | አፍሪቃ | DW | 05.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ማጠናከር የሚቻልበት ምክክር

የአፍሪቃን ኤኮኖሚ ዕድገት ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንዲቻል በተለይ ትኩረቱ በከፍተኛው ትምህርት ዘርፍ ላይ ማረፍ እንደሚገባው በአዲስ አበባ የተመ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ውስጥ ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባዔ አሳሰበ።

ይኸው ከፍተኛ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ጉባዔ አፍሪቃውያን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ በይበልጥ ስልጠና የሚያገኙበትne አሰራር ማጎልበት አስፈላጊ እንደሚሆን አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሽዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic