የአፍሪቃና የአዉሮጳ ሕብረቶች ትብብር | አፍሪቃ | DW | 23.01.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአፍሪቃና የአዉሮጳ ሕብረቶች ትብብር

ፀጥታን በማስከበር፤ ስደተኝነትን በመከላከል ና የምጣኔ ሐብትን በማሳደጉ ረገድ ሁለቱ ማሕበራት እስካሁን ያደረጉት ትብብር አበረታች ዉጤት ማሳየቱን ሚንስትሮቹ አስታዉቀዋል።ለወደፊቱንም  የሁለቱን አሁጉራት ማሕበራት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገብተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

የአዉሮጳና የአፍሪቃ ሚንስትሮች ስብሰባ

 ብራስልስ-ቤልጂግ ዉስጥ ለሁለት ቀናት የተደረገዉ የአፍሪቃ እና የአዉሮጳ ሕብረቶች አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰባ ትናንት ተጠናቅቋል።ፀጥታን በማስከበር፤ ስደተኝነትን በመከላከል ና የምጣኔ ሐብትን በማሳደጉ ረገድ ሁለቱ ማሕበራት እስካሁን ያደረጉት ትብብር አበረታች ዉጤት ማሳየቱን ሚንስትሮቹ አስታዉቀዋል።ለወደፊቱንም  የሁለቱን አሁጉራት ማሕበራት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገብተዋል።የሁለት ቀኑን ስብሰባ የመሩት የወቅቱ የአፍሪቃ ሕብረት ሊቀመንበር የሩዋንዳዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪቻርድ ሴ ዜብራና የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ኃላፊ ወይዘሮ ፌዴሪካ ሞግሆሮኒ ናቸዉ።

ገበያዉ ንጉሴ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች