የአፋጻጸም ችግርና የገንዘብ ብክነት በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 09.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፋጻጸም ችግርና የገንዘብ ብክነት በኢትዮጵያ

የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዛሬ ለምክር ቤት ባቀረበዉ የ2002 በጀት አፈፃፀም ዘገባ፤ የሂሳብ ምርመራ ካደረገባቸዉ 143 መስሪያ ቤቶች፤ በአብዛኞቹ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት መመልከቱን ገለጸ።

default

በተጨማሪም ከደንብና መመሪያ ዉጭ በመስራት የአገር ሃብት ያለአግባብ እየባከ እንደሆነ ማስታወቁን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የላከልን ዘገባ ያመለክታል። ዘገባዉ ጨምሮም በተካሄደዉ ምርመራ 887,49 ሚሊዮን ዉዝፍ ያልተወራረደ ሰነድ መገኘቱን ሲያመለክት፤ ከዚህ ዉስጥ 340,9 ሚሊዮን በትምህርት ሚኒስቴር መገኘቱ ተገልጿል። የታደሰ ዘገባ ሌሎቹን ይተነትናል፤

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic