1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፋር ባህላዊ ስፖርት ኮኦሱ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 29 2013

 በአፋር ወጣቶች  ዘንድ የሚዘወተረዉ ኮኦሱ የተባለ ባሕላዊ የስፖርት ዉድድር አለ። ኮኦሱ በመባል ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/3ybEV
Äthiopien | Afar | Traditionelles Rugby
ምስል Afar culture and tourism bureau

የባህል መድረክ፦ የአፋር ባህላዊ ስፖርት ኮኦሱ

ሰሞኑን የዓለምን ትኩረት ባለፈው ዓመት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የተገፋው እና ጃፓን ላይ የሚካሄደው የ2020 ኦሎምፒክ ውድድሮች እንደሳበው ይታያል። በዚህ ጥንቅር ስለ ኦሎምፒክ ባናወራም በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚኖረው የአፋር ማኅበረሰብ ዘንድ ስለሚዘወተር ባህላዊ ስፖርት እናውጋችሁ።  በአፋር ወጣቶች  ዘንድ የሚዘወተረዉ ኮኦሱ የተባለ ባሕላዊ የስፖርት ዉድድር አለ። ስለኮኦሱ የአፋር ወጣቶች ባህላዊ የስፖርት ውድድር ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አንድ ባለሙያ ጋር አነጋግሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ