የአፋሩ ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአፋሩ ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ አስተያየት

የአፋር ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ «የሚያሳስብ ነው» ሲሉ ተናገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51

የአፋሩ ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ አስተያየት

የአፋር ሕዝብ ባህላዊ መሪ የሆኑት ሱልጣን ሐንፈሬይ አሊ ሚራህ አሁን በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከሕዝብ ጋር ውይይት ሊያደርግ ይገባል ብለዋልም። በብራስል በተካሄደው የአፋር አመታዊ ጉባኤ ላይ የተገኙት ሱልጣን ለዶይቼ ቬለ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል።
ገበያው ንጉሴ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic