የአፄ ዮሐንስን የራስ ቅል ለማስመለስ የተጀመረ ጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 22.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፄ ዮሐንስን የራስ ቅል ለማስመለስ የተጀመረ ጥረት

በሌላ አገር የሚገኘዉን የአፄ ዮሐንስን የራስ ቅል ለማስመለስ ከሚደረገው ጥረት ሌላ ሀውልትና ቤተ-መዘክርም ለማሰራት ታስቧል።

default

ንጉሡ ከድርቡሾች ጋር በተደረገው ጦርነት ከሞቱና አንገታቸው ተቆርጦ ከተወሰደ በኋላ የራስ ቅላቸዉ የት እንዳለ እስከአሁን በትክክል አይታወቅም። የእኚህን ኢትዮዽያዊ ንጉሥ የራስ ቅል ወደኢትዮጵያ ለማስመለስ የተቋቋመ አንድ ማህበር እንቅስቃሴ ጀምሯል። በአዲስ አበባና በመቀሌ የአጼ ዮሐንስ ቤተ-መዘክር እና ሀውልታቸውን ለማሰራት እቅድ እንዳለው የማህበሩ ዋና ጸሀፊ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሄር

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic