የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት | ኢትዮጵያ | DW | 11.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

ዶቸ ቬለ የአማርኛዉ ዝግጅት በመላዉ ዓለም ለሚገኙ አድማጮቹ በሙሉ መልካሙን ሁሉ ይመኛል።ይሕ የዘመን መለወጫ በዓል ልዩ ዝግጅታችን ነዉ።


አንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ።ዶቸ ቬለ የአማርኛዉ ዝግጅት በመላዉ ዓለም ለሚገኙ አድማጮቹ በሙሉ መልካሙን ሁሉ ይመኛል።ይሕ የዘመን መለወጫ በዓል ልዩ ዝግጅታችን ነዉ።


የሐይማኖት አባቶች፥ የመንግሥት ባለሥልጣናት፥ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፥ የአድማቾች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትና አስተያየት የልዩ ዝግጅታችን አካል ነዉ።ዋሽግተን፥ ብራስልስ፥ በርሊንና ለንደን ከሚገኙ የዶቸ ቬለ ባልደረቦቻችን ጋር የቀጥታ ስርጭት ዉይይትም ዓለን።አስተናጋጅ ነጋሽ መሐመድ ነኝ።የዓለም ዜና የዕለቱ አዘጋጅ ተክሌ የኋላ ያሰማናል።መስመሩን ለተክሌ ልቀቅ።

የዓለም ዜና ተክሌ የኋላ ነዉ ያሰማን።በቀጥታ ወደ ልዩ ዝግጅታችን እናልፋለን።እስኪ እንግዶቻችን መኖራቸዉን ላረጋግጥ።አበበ ፈለቀ-ከዋሽግተን ዲሲ፥ ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ፥ ድልነሳ ጌታነሕ ከለንደን፥ ይልማ ሐይለ ሚካኤል ከበርሊን።ሁላችሁም አላችሁ።እንቀጥል።

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic