የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማህበር | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማህበር

በጡረት እድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የዕለት ከዕለት ኑሮን ለመግፋት ከባድ እየሆነ መጥቷል።

የሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ፍፁም አልመጣጠን እንዳላቸው በርካታ ጡረተኞች ይገልፃሉ። ለጡረተኞች የሚቻለውን ማህበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ድጋፍ ለመስጠት በግል በተቋቋመው የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማህበር ብቻ በአሁኑ ሰዓት 20 000 የሚጠጉ የጡረተኛ አባላት ይገኛሉ። ይህም ማህበር በአሁኑ ሰዓት ማህበሩ ጥቅም ማስገኛ ምንጮችን በመፍጠር ጡረተኞቹ ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገዶች በማፈላለግ ላይ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic