የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ መጠናቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 13.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ መጠናቀቅ

በአዲስ አበባ የሚሌንየም አዳራሽ ተከፍቶ የነበረው ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ ተጠናቀቀ ። ለአምስት ቀናት በተከታታይ ሲካሄድ የሰነበተው ይኸው ዓውደ ርዕይ የውጭ ባለሀብቶችን ፣ የኩባንያ ባለቤቶችን እና ሀገር ጎብኚዎችን ወደ ኢትዮጵያ የመሳብ ዓላማ ይዞ ነበር የተነሳው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:11

ዓውደ ርዕይ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic