የአዲስ አበባ ወንዞች መበከል3 ጥር 2007እሑድ፣ ጥር 3 2007በአዲስ አበባ የመኪና ጋራዦች፤ነዳጅ ማደያዎች እና ፋብሪካዎች በመበራከታቸው ለከተማዋ ወንዞች ችግር ሆኗል። ተረፈ-ምርታቸውን እና ፍሳሻቸውን ወደ ወንዞቹ በመልቀቅ እንደሚበክሉም ይነገራል።https://p.dw.com/p/1EIcfምስል DW/B, Riegertማስታወቂያ የከተማዋ ነዋሪዎችም በተለያዩ ምክንያቶች ደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻዎችን ወደ ወንዞቹ ይጥላሉ። ወንዞቹን ለማጽዳት በተለያዩ ጊዜዎች የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስካሁን ያመጡት ለውጥ የለም።የዛሬው የውይይት መድረክ የአዲስ አበባ ወንዞች ያሉበትን ሁኔታ ይዳስሳል። ውይይቱን እሸቴ በቀለ መርቶታል።ከእንግዶቹ ጋር መልካም ቆይታ። እሸቴ በቀለ ልደት አበበ