የአዲስ አበባ እና የላይፕሲኽ ከተሞች ግንኙነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአዲስ አበባ እና የላይፕሲኽ ከተሞች ግንኙነት

አዲስ አበባ እና የጀርመን የላይፕሲኽ ከተሞች የመሠረቱ የእህትማማችነት ግንኙነት እና ትብብር አሥረኛ ዓመት ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ወደ አንድ መቶ ሰው ያጠቃለለ አንድ የላይፕሲኽ ከተማ የልዑካን ቡድን በአሁኑ

Gambia Street in Addis Abeba, Äthiopien

ጊዜ በአዲስ አበባ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። የልዑካኑ ቡድን በሁለቱ ከተሞች መካከል ተጠናክሮ ሊቀጥል ስለሚገባው የባህል እና የኢንቬስትመንት ግንኙነት ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic