የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ተቃዉሞ | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ተቃዉሞ

የመንግስት ቤት የተከራዩ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ዛሬ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ቤት አቤት አሉ።ከ6ሺሕ እንደሚበልጡ የተናገሩት ነጋዴዎች አለቅጥ የበዛዉ የኪራይ ጭማሪ እንዲሻሻል በተጋጋሚ አቤት ቢሉም እስካሁን ሰሚ አላገኙም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:51

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አቤቱታ

የመንግስት ቤት የተከራዩ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ዛሬ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ቤት አቤት አሉ።ከ6ሺሕ እንደሚበልጡ የተናገሩት ነጋዴዎች አለቅጥ የበዛዉ የኪራይ ጭማሪ እንዲሻሻል በተጋጋሚ አቤት ቢሉም እስካሁን ሰሚ አላገኙም።የጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ለነጋዴዎቹ አቤቱታ መልስ ለመስጠት ለመጪዉ ሚያዚያ 24 ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል።

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች