የአዲስ አበባ ታሪካዊ ቅርሶች መጥፋት | ኢትዮጵያ | DW | 21.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባ ታሪካዊ ቅርሶች መጥፋት

በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ሥራም ሆነ ለህንፃ ግንባታ በርካታ ነባር ታሪካዊ ቦታዎችና ይዞታዎችን፤ የማፍረሱ ሂደት መቀጠሉ ተነግሮአል።

Typisch für die vielen Baustellen in Addis Abeba sind die kunstvollen Holzgerüste. Aufnahme vom Januar 2007. In der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba hat ein Bau-Boom eingesetzt, der entlang der großen Straßen moderne Gebäude wachsen lässt. In der Haile Gebreselassie Road entsteht das neue Debre Damo Hotel; das ursprüngliche Debre Damo Hotel ist eine familiär geführte Herberge direkt hinter dem neuen Gebäude. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++

በግንባታው ሂደት ታሪካዊ ይዘት ያላቸዉ ቅርሶች በመፍራረሳቸዉ፤ የቅርስ ተቋቆርቋሪ ባለሞያዎች በየባህል አዳራሾች ጥሪ እያደረጉ የተረፉትን ለማዳን ግንዛቤ የማስጨበጫ ገለፃ እየደረጉ ጥሪ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic