የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት መጀመር | ኤኮኖሚ | DW | 29.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት መጀመር

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት ተጀምሯል ። ዋናው የሙከራ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ጥሪ የተደረገላቸው ባለሥልጣናት በሚገኙበት በይፋ ይካሄዳል።

34 ኪሎሜትር ርዝመት ያለው የቀላል የባቡር አገልግሎት ከምሥራቅ በተልምዶ ሀያት ከሚባለዉ ጀምሮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታ፣ ከሰሜን እስከ ቃሊቲ ዴፖ የሚዘልቀውን አካባቢ እንደሚሸፍን እና አብዛኛው የፕሮጀክቱ ስራም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

Audios and videos on the topic