የአዲስ አበባው ሰላማዊ ሰልፍ እና ወጣቱ | ባህል | DW | 07.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የአዲስ አበባው ሰላማዊ ሰልፍ እና ወጣቱ

የሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ከምርጫ 97 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ሠላማዊ ሰልፍ ነው ። በዚህም ሰልፍ ላይ በርካታ ወጣቶች ተገኝተዋል።

የኑሮ ውድነት፣ የወጣት ስራ አጥነት፣ ሙስና፣ በፀረ ሽብር ህግ ምክንያት የታሰሩ ፖለቲከኞች ና ጋዜጠኞች፣ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዲሁም የሙስሊሙ ህብረተሰብ ጥያቄ ፤ ባለፈው እሁድ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተነሱ ነጥቦች ናቸው። በዚህ ሰልፍ ላይ የተገኙ ሶስት ወጣቶች ከሰልፉ ምን ጠብቀው አደባባይ እንደወጡ ገልፀውልናል። ከዚህም ሌላየሰማያዊ ፓርቲ መስራች የስራ አስፈፃሚ አባልና የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ሀና ዋለልኝ ለሰልፉ የማነቃቃት ስራ ተካፍላ ነበር። ምን ይመስል እንደነበር ገልፃልናለች። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች