የአዲስ አበባና የተለያዩ ከተሞች የሙስሊሞች ዉሎ | ኢትዮጵያ | DW | 23.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባና የተለያዩ ከተሞች የሙስሊሞች ዉሎ

በአርብ ስግደት ላይ የተገኙ ሙስሊሞች ዛሬም እንደ ሳምንቱ ተቃውሞ እንዳላሰሙ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን አስታውቋል ። ሆኖም ዘጋቢያችን እንዳለው ኢሉባቡር ውስጥ በአንድ መስጊድ ጠንካራ ተቃውሞ የተሰማ ሲሆን በጅማም ሙስሊሞች የታሰሩት ይፈቱ ሲሉ ጠይቀዋል ።

በአዲስ አበባ የአንዋር መስጊድ በአርብ ስግደት ላይ የተገኙ ሙስሊሞች ዛሬም እንደ ሳምንቱ ተቃውሞ እንዳላሰሙ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን አስታውቋል ። ሆኖም ዘጋቢያችን  እንዳለው ኢሉባቡር ውስጥ በአንድ መስጊድ ጠንካራ ተቃውሞ የተሰማ ሲሆን በጅማም ሙስሊሞች የታሰሩት ይፈቱ ሲሉ ጠይቀዋል ። ዛሬ በተለያዩ የኢትዮጲያ ከተሞች የሙስሊሞች ውሎ ምን ይመስል እንደነበር የአዲስ አበባውን ወኪላችንን ዮሐንስ ገብረን እግዚ አብሄርን ስቱድዮ ከመግባቱ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic