የአዲሱ ጉንፋን ስርጭት | ጤና እና አካባቢ | DW | 28.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአዲሱ ጉንፋን ስርጭት

H1N1 ቫይረስ የሚያስከትለዉ የጉንፋን በሽታ በርካታ አገራትን ማዳረሱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታዉቋል።

default

በአዉሮፕላን ማረፊያዎች የሚታየዉ የH1N1 ቫይረስ ጉንፋን ምልክት

በአሜሪካና አዉሮጳ የተንሰራፋዉ ይህ የጉንፋን ወረርሽኝ እስያንም እያዳረሰ ነዉ። በአፍሪቃም በአንዳንድ አገራት ታይቷል።

ሸዋዬ ለገሠ