የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡ | ኢትዮጵያ | DW | 15.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡ

ከፖለቲካ ተቃዋሞች ጎራ የኢትዮጵያ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዴድ፤ ከመጪዉ የ2007ዓ,ም ብሄራዊ ምርጫ በፊት በተቃዋሚዎችና በኢአዴህ መካከል የተዉጣጣ ጊዜያዊ የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረበ።

Karte Äthiopien englisch

የድርጅቱ ሊቀመንበር በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ይመጣል የሚል እምነት ካለ እያንዳንዱ ፓርቲ የየራሱን አማራጭ ይዞ መቅረብ እንደሚኖርበት በማመልከት፤ የእሳቸዉ ፓርቲ የአደራ መንግሥት ተቋቁሞ በገዢዉ ፓርቲና በተቃዋሚዎች መካከል እርቅ ወርዶ ምርጫ ቢካሄድ ይበጃል የሚል መሆኑን አመልክተዋል። ከአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic