የአይቮሪኮስት ዕጣ-ፈንታ ከባግቦ መያዝ በኋላ፣ | ዓለም | DW | 12.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአይቮሪኮስት ዕጣ-ፈንታ ከባግቦ መያዝ በኋላ፣

የቀድሞው የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት ሎራ ባግቦ፣ ሥልጣናቸውን፣ በምርጫ ማሸነፋቸው ለተመሠከረላቸውና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ላገኙት አላሳን ዋታራ እንዲያስረክቡ

default

በምርጫ ብቻ ሳይሆን በመጨረሻ በጦር ኃይልም እርዳታ አግኝተው ድል ያደረጉትና ብዙ ፈተና የሚጠብቃቸው፤ አዲሱ የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት አላሳን ዋታራ፣

ተደጋጋሚ ጥያቄ ይቀርብላቸው እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም ። ይሁንና ይኸው በዲፕሎማሲው መስክ የተደረገው ጥረት ሳይሣካ ቀርቶ፤ በሁለቱ ተቀናቃኞች መካከል ጦርነት መከፈቱ የሚታወስ ነው። ቤተ መንግሥት ውስጥ ፤ በትኅተ-ምድር መሽገው የነበሩት ሎራ ባግቦ፣ የሆነው ሆኖ ትናንት በፈረንሳይና በዋታራ ኅይሎች ተይዘው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የታወቀ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ