የአይቮሪኮስት ብጥብጥ | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአይቮሪኮስት ብጥብጥ

በአይቮሪኮስት ከተካሄደው ምርጫ ማግስት በተነሳው የስልጣን ይገባኛል ጥያቄ የተደቀነዉ ብጥብጥ በሀገሪቷ የርስ በርስ ጦርነት እንዳያስነሳ ያሰጋል።

default

የቤኒን ፕሬዜደንት ቦቢ ያኒ አቢጃን ሲገቡ

ሶስት የምዕራብ አፍርቃ አገራት መሪዎች ለድርድር ዛሬ አቢጃን ይገባሉ ተብሎ በሚጠበቅበት እለትም፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የአይቮሪኮስት ዜጎች ወደ ጎረቤት አገር ላይቤሪያ በመፍለስ ላይ ናቸዉ። ሁኔታው ምን ያህል አስጊ ነው? ዘገባውን ያድምጡ!

ልደት አበበ


አዜብ ታደሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች